Language lessons across the USA and Canada

Call us! 1-877-566-9299 / 1-416-800-9242

ONLINE AMHARIC LANGUAGE LEVEL TEST

This test will help you have a better understanding of your current Amharic level.
Please choose one answer for each question. If you are not sure about some answers, it's best if you select Not sure. You will have a more accurate result than by simply guessing the correct option.
Total tests taken so far: 250. Average score: 20/50
1. ዛሬ ትምህርቴን መማር _______፡፡
ሀ. ጀመርሁ
ለ. ጀመርን
ሐ. ጀመረ
መ. ጀምሩ
I don't know
2. _______ የኔ መጽሐፍ ነው፡፡
ሀ. ይህ
ለ. ያቺ
ሐ. እነዚህ
መ. እነሱ
I don't know
3. እኔ ብዙ ጋዜጦችን _______፡፡
ሀ. አነበበ
ለ. ያነባል
ሐ. አንብቤያለሁ
መ. አንብቧል
I don't know
4. ትናንት በውድድሩ ተሸንፈናል፤ _______ ነገ የግድ ማሸነፍ አለብን፡፡
ሀ. እና
ለ. ነገር ግን
ሐ. ስለዚህ
መ. ቢሆንም
I don't know
5. አበበ በተለያዩ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ዜናዎችን አዘጋጅቶ በማቅረብ ያገለገለ _______ ነው፡፡
ሀ. ጋዜጠኛ
ለ. ተዋናይ
ሐ. ደራሲ
መ. አስተማሪ
I don't know
6. “ዘወትር ማለዳ 2፡30 ላይ ወደ ሥራ እገባለሁ” በሚለው ዐረፍተነገር ውስጥ ያለው 2፡30 በቃላት ሲገለጽ
ሀ. ሁለት ሰዓት ከሠላሳ ደቂቃ
ለ. ሠላሳ ደቂቃ ጉዳይ ለሦስት ሰዓት
ሐ. ሁለት ሰዓት ተኩል
መ. ሁለት ሰዓት ከግማሽ ሰዓት
I don't know
7. ምሳየን እንጀራ በወጥ _______፡፡
ሀ. ጠጣሁ
ለ. በላች
ሐ. በላሁ
መ. ብላ
I don't know
8. አበበ ባለፈው ዐመት የአምስተኛ ክፍል ተማሪ _______፡፡
ሀ. እሆናለሁ
ለ. ነኝ
ሐ. ነበር
መ. ነው
I don't know
9. አበበ ሬዲዮ _______፡፡
ሀ. አድምጣለች
ለ. ያደምጣሉ
ሐ. ሊያደምጥ
መ. ያደምጣል
I don't know
10. ነገ ጠዋት ፈተና ትፈተናላችሁ፡፡ ስለዚህ _______ ተማሪ መቅረት የለበትም፡፡
ሀ. ሁሉም
ለ. ምንም
ሐ. አብዛኛው
መ፣ አንድም
I don't know

Feeling unmotivated working from home??
Lots more time on your hands?
Why not learn a new language now?

Our tutors can come to your home or teach you online!

Send us a quick inquiry